ውድ ፈረሰኞች ስለ ፈረስ ኮርፖሬት ስራዎች ምን ያህል ያውቃሉ?
በአጭሩ እናስተዋውቅዎ!!
🟢 የፈረስ ኮርፖሬት ማለት ፈረስ ለድርጅትዎች የሚያቀርበው አገልግሎት ሲሆን ሁሌም የሚያስተናግዷቸው ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ናቸው። በዚህም የኮርፖሬት ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ለደህንነትዎ ፈፅመው አይሰጉም!!
🟢 በተጨማሪም የኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ 💵💰 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ሲሆን ጉዞዎን እንዳጠናቀቁም ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።
ታዲያ በኢ-ብር የተከፈሎትን ገንዘብ ምን አደርገዋለው ብለው እንዳይጨነቁ!! ኢ-ብርን ለተለያዩ አገልግሎቶች በመጠቀም ህይወትዎን ቀለል የሚያደርጉበትን ዘመናዊ አማራጭዎች አቅርበንልዎታል።
👉 በኢ-ብር የተከፈሎትን ክፍያ በመጠቀም በቀላሉ...
✅ የፈረስን ክሬዲት ለመሙላት ጊዜ እና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ገንዘብዎን ወደ ፈረስ ዋሌትዎ መቀየር
✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ወደ ተለያዩ የሃገራችን ባንኮች ገንዘብዎን ማስተላለፍ እንዲሁም ለወዳጆችዎ መላክ
✅ በተለያዩ ካፌ እና ሬስቱራንቶች እንዲሁም ሱፐር ማርኬቶች የአገልግሎት ክፍያዎን በኢ-ብር መፈፀም
✅ በተጨማሪም በማንኛውም ወቅት በአቅራቢያዎ ወዳለ የኢ-ብር ቅርንጫፎች በመሄድ ክፍያዎን በቀላሉ ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ።👌
ሁሌም ከፈረስ ጋር በመስራት ህይወትዎን በዘመናዊ አገልግሎቶች ያቅልሉ።
https://vt.tiktok.com/ZSgNaSSob/#የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!!