FERESሰኞች INFO 📢 Telegram channel photo

FERESሰኞች INFO 📢

@feresdriversinfoPublic Channel

ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡

দেশিবাংলাভারত

1.3k

Last views

25.8k (25,817 subscribers)
সদস্য
—
Rating
69
Total Posts
Oct 13, 2026, 12:08 PM
আপডেট হয়েছে
Mar 31, 2026
Created
Stats

আপনি বাংলায় বিষয়বস্তু দেখছেন। অন্যান্য ভাষায় বিষয়বস্তু দেখতে সাইটের ভাষা পরিবর্তন করুন।

Channel Information

Channel Information
Channel NameFERESሰኞች INFO 📢
Username@feresdriversinfo
Categoryদেশি
Languageবাংলা
Countryভারত
সদস্য25,817
Channel TypePublic Channel
Created৩১ মার্চ, ২০২৬
Last Updated১৩ অক্টো, ২০২৬ • ৯ দিন আগে
StatusActive

র্যাঙ্কিং

বিশ্বব্যাপী র্যাঙ্কিং
#125181+377
ভাষার র্যাঙ্কিং
#330+3
ক্যাটাগরির র্যাঙ্কিং
#5692+4

অংশগ্রহণকারীদের বৃদ্ধি

মোট: 25.8K30 Days growth: +2641%
09/1409/1909/2409/2910/0410/0910/13
অংশগ্রহণকারীদের বৃদ্ধি - 30 Days
DateSubscribers
14:09:202625,553
15:09:202625,553
16:09:202625,605
17:09:202625,605
18:09:202625,605
19:09:202625,605
20:09:202625,605
21:09:202625,605
22:09:202625,605
23:09:202625,605
24:09:202625,605
25:09:202625,605
26:09:202625,605
27:09:202625,605
28:09:202625,605
29:09:202625,605
30:09:202625,605
01:10:202625,605
02:10:202625,605
03:10:202625,605
04:10:202625,605
05:10:202625,605
06:10:202625,605
07:10:202625,605
08:10:202625,605
09:10:202625,605
10:10:202625,605
11:10:202625,605
12:10:202625,605
13:10:202625,817
অংশগ্রহণকারীদের বৃদ্ধি - Weekly
DateSubscribers
Week of 30:03:202624,999
Week of 06:04:202625,041
Week of 13:04:202625,019
Week of 20:04:202625,109
Week of 27:04:202625,109
Week of 04:05:202625,109
Week of 11:05:202625,097
Week of 18:05:202625,097
Week of 25:05:202625,097
Week of 01:06:202624,974
Week of 08:06:202624,974
Week of 15:06:202625,091
Week of 22:06:202625,168
Week of 29:06:202625,168
Week of 06:07:202625,168
Week of 13:07:202625,352
Week of 20:07:202625,404
Week of 27:07:202625,406
Week of 03:08:202625,406
Week of 10:08:202625,406
Week of 17:08:202625,452
Week of 24:08:202625,494
Week of 31:08:202625,553
Week of 07:09:202625,553
Week of 14:09:202625,605
Week of 21:09:202625,605
Week of 28:09:202625,605
Week of 05:10:202625,605
Week of 12:10:202625,817
অংশগ্রহণকারীদের বৃদ্ধি - Monthly
DateSubscribers
March 202624,941
April 202625,109
May 202625,097
June 202625,168
July 202625,404
August 202625,494
September 202625,605
October 202625,817
অংশগ্রহণকারীদের বৃদ্ধি - Yearly
DateSubscribers
202625,817

সাম্প্রতিক পোস্ট

FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৭ অক্টো, ২০২৬, ১৬:৫৪

Photo
⚖️ ሚዛናዊ የስራ ስርጭት !

🟢 የፈረስ የስራ ስርጭት 100% በሲስተም ላይ የተመሰረተ ነው!!

💬 ፈረስ ሁሌም ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም የቤተሰቦቹን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል።  በዋነኝነትም ሙሉ በሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ የአሰራር ስርዓትን ዘርግቶ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል እንዲኖር ማስቻሉ ልዩ እና ተመራጭ ያደርገዋል👌

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን... የተሻለ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

@Deskdigitalmarketing1

#ፈረስ_ይለያል💯  
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
1,300001
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৭ অক্টো, ২০২৬, ১৬:৫৪

Photo
#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች

📲ሁሌም Play Store ላይ በመግባት የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን (Update)  ማድረግ አይዘንጉ። 

🟢 በፈረስ ትራንስፖርት የሚደረግ የስራ ስርጭት ፍትሃዊ እና ሙሉ ለሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ ሲሆን ሁሌም ለስራው (ለደንበኛው) የቀረበ አሽከርካሪ ጥሪውን ይቀበላል በመሆኑም የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን የተሻለ የስራ ፍሰትን እንዲያገኙ እንዲሁም የፈረስ መተግበሪያዎ ከፈረስ ሲስተም ጋር ያለ እክል ተናቦ እንዲሰራልዎ ለማድረግ ያግዝዎታል።

#ሁሌም_የተሻለ_አገልግሎት_ለመስጠት_ተግተን_በጋራ_እንሰራለን

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
1,160001
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৬ অক্টো, ২০২৬, ১২:১২

Video
ውድ ፈረሰኞች ስለ ፈረስ ኮርፖሬት ስራዎች ምን ያህል ያውቃሉ?

በአጭሩ እናስተዋውቅዎ!!

🟢 የፈረስ ኮርፖሬት ማለት ፈረስ ለድርጅትዎች የሚያቀርበው አገልግሎት ሲሆን ሁሌም የሚያስተናግዷቸው ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ናቸው። በዚህም የኮርፖሬት ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ለደህንነትዎ ፈፅመው አይሰጉም!! 

🟢 በተጨማሪም የኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ 💵💰 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ሲሆን ጉዞዎን እንዳጠናቀቁም ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል። 

ታዲያ በኢ-ብር የተከፈሎትን ገንዘብ ምን አደርገዋለው ብለው እንዳይጨነቁ!!  ኢ-ብርን ለተለያዩ አገልግሎቶች በመጠቀም ህይወትዎን ቀለል የሚያደርጉበትን ዘመናዊ አማራጭዎች አቅርበንልዎታል።

👉 በኢ-ብር የተከፈሎትን ክፍያ በመጠቀም በቀላሉ...

✅ የፈረስን ክሬዲት ለመሙላት ጊዜ እና ጉልበትዎን ሳያባክኑ ገንዘብዎን ወደ ፈረስ ዋሌትዎ መቀየር  

✅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ወደ ተለያዩ የሃገራችን ባንኮች ገንዘብዎን ማስተላለፍ እንዲሁም ለወዳጆችዎ መላክ

✅ በተለያዩ ካፌ እና ሬስቱራንቶች እንዲሁም ሱፐር ማርኬቶች የአገልግሎት ክፍያዎን በኢ-ብር መፈፀም

✅ በተጨማሪም በማንኛውም ወቅት በአቅራቢያዎ ወዳለ የኢ-ብር ቅርንጫፎች በመሄድ ክፍያዎን በቀላሉ ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ።👌

ሁሌም ከፈረስ ጋር በመስራት ህይወትዎን በዘመናዊ አገልግሎቶች ያቅልሉ።

https://vt.tiktok.com/ZSgNaSSob/

#የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!!
2,290009
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৫ অক্টো, ২০২৬, ১৬:২০

Video
#ለስራ_ዝግጁ_ነዎት❓

💬 ውድ ፈረሰኞች ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ በርካታ ጥሪዎችን እንደሚያስተናገድ ይታወቃል ታዲያ እርስዎም ከፈረስ ጋር አብረው በመስራት ገቢዎን እንዲያሳድጉ የሚያስችሎትን ጠቃሚ ጥቆማዎች በመተግበር ሁሌም እራስዎን ለስራ ዝግጁ ማድረግ አይርሱ፡፡

🚙 ወደ ስራ ከመግባትዎ በፊት የመኪናዎትን ደህንነት በየዕለቱ ይፈትሹ።

⛽️ ለስራዎ የሚሆንዎትን በቂ ነዳጅ ይሙሉ፡፡

📲 ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ እንዲሁም ስልክዎ በቂ የመደወያ እና የኢንተርኔት ዳታ እንዳለው ያረጋግጡ

⏰ የስራ ሰዓትዎችን እና ብዙ የስራ ፍሰት ያለባቸውን አካባቢዎች ለይቶ ማወቅ ወሳኝ በመሆኑ የፈረስን Heatmap በመመልከት እየተንቀሳቀሱ ወደስራ ይቅረቡ

🚫 የተቀበሏቸውን ጥሪዎች ያለአግባብ ባለመሰረዝ የ Job acceptance ratioን ከፍ ያድርጉ

⚙️ ሁሌም "Play Store" ላይ በመግባት "Google map" "Google Play Service" እንዲሁም "Carrier Service" ን በማዘመን የፈረስ መተግበሪያዎት በተቀላጠፈ መልኩ እንዲሰራ ያድርጉ

📲📍#ሀሰተኛ ወይም #አሳሳች የካርታ መተግበሪያ (#Fake_GPS) አይጠቀሙ፡፡ ❌

🙏 ሁሌም ለደንበኞችዎ መልካም መስተንግዶ እና ጥሩ የደንበኛ አገልግሎትን ይስጡ በዚህም የተሻለ ቲፕ እንዲያገኙ ያስችሎታል💯

👉 በጉዞ ወቅት የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በትዕግስት ይፍቱ

#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
2,340006
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৫ অক্টো, ২০২৬, ১৫:৪৪

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

🚐 የ ሚኒባስ ተሽከርካሪ አልዎት ?

👉 እንግዲያውስ ይፍጠኑ ዛሬውኑ የሚኒባስ ተሽከርካሪዎን በፈረስ ሲስተም በማስመዝገብ በላቀ ቴክኖሎጂ እንዲሁም ከፍተኛ በሆነ የስራ ፍሰት ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ!!💰💵💰

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
1,840000
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৫ অক্টো, ২০২৬, ১৫:৩৯

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

#በፈረስ_ሁሌም_ስራ_አለ!!!

✅ በርካታ ጥሪዎችን በቅልጥፍና በማስተናገድ ለውድ አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ ፍትሃዊ የስራ ስርጭትን በማድረግ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ ከፍተኛ የስራ ጥሪን በማቅረብ የቤተሰቦቹን ገቢ በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛል።💰💰💰

ፈረስ 🐎 🟰 24/7 የማይቋረጥ የስራ ጥሪ📱

ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌

💬 እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት #በፈረስ_ብቻ!!! 💪🐎

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል
1,840002
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৫ অক্টো, ২০২৬, ১২:২১

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች_ከፈረስ_ጋር_ሲሰሩ_ሁሌም_አሸናፊ_ኖት💪

💬 በየቀኑ ከራስዎ ጋር ብቻ ተወዳድረው እያሸነፉ በሽልማት የሚንበሸበሹበትን ዕድል በፈረስ የዕለታዊ ግብ ገፅታ አቅርበንልዎታል👌

✅ በቀን "15" እና ከዚያ በላይ ጉዞዎችን ብቻ በማጠናቀቅ እና መደበኛ ስራዎን ተግተው በመስራት የራስዎን ገቢ እያሳደጉ ጎን ለጎን ደግሞ በስኬት ላጠናቀቋቸው ጉዞዎች በየቀኑ እስከ 350 የፈረስ ማይልስ፤ በየሳምንቱ እስከ 2400 ማይልስ እንዲሁም በየወሩ እስከ 10,000 የፈረስ ማይልስ ተሸላሚ ይሁኑ!!!

ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው👌

#በየቀኑ_አዲስ_ግብ!!  #አዲስ_ሽልማት!!  #በፈረስ_ብቻ!! 💵

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

@Deskdigitalmarketing1

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
2,060006
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৪ অক্টো, ২০২৬, ১২:১৮

Photo
🚦 የትራፊክ ህግ ደንቦችን ያክብሩ !

✅ የትራፊክ ምልክቶችን ይከተሉ!
✅ የፍጥነት ገደብን ያክብሩ!
✅ ለእግረኞች ቅድሚያ ይስጡ!
✅ በጥንቃቄ ያሽከርክሩ!

🚥ደንቦችን ማክበር አደጋን ይቀንሳል መጠንቀቅ አይጎዳም ✨ሁሌም በደህንነት እንጓዝ! 💚

#ፈረስ_ያደርሳል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
2,940003
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৪ অক্টো, ২০২৬, ১১:১৪

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች

⚠️ደንበኞች እቃ ረስተው አለመውረዳቸውን ያረጋግጡ‼️

👉ዘወትር የተቀበልነውን ጉዞዎችን እንደጨረስን ደንበኞች ምንም አይነት እቃ ረስተው እንዳይወርዱ እናስታውሳቸው‼️ በየትኛውም ጊዜ ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች እባክዎትን ወደ 📞6386 ይደውሉ❕

🟢ሁሌም ስለላቀ የደንበኛ አገልግሎታችሁ እንደዚሁም ዘወትር ስለምታስመሰክሩት መልካም ስነምግባራችሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏

#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
2,660003
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১৩ অক্টো, ২০২৬, ১০:৪৫

Photo
ውድ ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

🚖🧍‍♂️#ከፈረስ_ጋር_ሲሰሩ_ሁሌም_ደንበኞችዎ_በአቅራቢያዎት_ናቸው👌

💬 በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በመታገዝ ቀልጣፋ እና ፍፁም ጥራት ያለው አገልግሎትን ለቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት እንደሁልጊዜውም የአገልግሎት ደረጃውን በማሳደግ የምንጊዜም ተመራጭነቱን አስቀጥሎ በመጓዝ ላይ ይገኛል። በዋነኝነትም በፈረስ ትራንስፖርት የሚደረግ የስራ ስርጭት ሙሉ ለሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ ፍትሃዊ የአሰራር ስርዓትን የሚከተል በመሆኑ ደንበኞችን ለማግኘት ረጅም ርቀትን መጓዝ ሳይጠበቅብዎ እንዲሁም ነዳጅ፣ ጉልበት እና ውድ ጊዜዎትን ሳያባክኑ ሁሌም ደንበኞችዎን በአቅራቢያዎ እንዲያገኙ ያስችሎታል። 🐎🐎🐎

ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!! 💚

#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
3,300007
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১২ অক্টো, ২০২৬, ১৭:১৫

Photo
💵 የተሻለ ዋጋ በፈረስ ዳይናሚክ 💵

💬 ውድ ፈረሰኞች ከፍተኛ የደንበኛ ፍላጎት ያለባቸው አካባቢዎች ላይ የፈረስ ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ከመደበኛው የጉዞ ታሪፍ በተጨማሪ በፈረስ "Dynamic Pricing" እስከ "60%" የሚደርስ የሂሳብ ጭማሪ የሚያገኙበትን እጅግ ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታ አቅርበንልዎታል👌

💲up to 60%✖️Multiplier🔥

#በፈረስ_ዳይናሚክ_የተሻለ_ገቢ_ያግኙ!!

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
3,010006
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১২ অক্টো, ২০২৬, ১০:১৬

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎🐎

✨መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላቹ !💫

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
3,250004
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

০৮ অক্টো, ২০২৬, ১২:৫৭

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

🚘የፈረስ ኮርፐሬት ስራዎትን እንደጨረሱ ክፍያዎት ወዲያውኑ ወደ ኢብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።

🏦 በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ ወደፈለጉት የባንክ አካውንትዎ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላሉ።

💵 በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ ባቅራቢያዎ ካለ ማንኛውም የኢብር ፣ የCOOP  ወይም የካፊ ቅርንጫፎች  ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ።

📲 በተጨማሪም በኢብር ማንኛውንም ግብይት በተለያዩ ሱፐር ማርኬቶች መገበያየት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም በቀላሉ ⛽️ ነዳጅ መሙላት እንደዚሁም👮‍♂️ የትራፊክ ቅጣትዎን መክፈል ይችላሉ።

🟢 ለፈረስ ኮርፐሬት ስራዎች ቅድሚያ ስለሚሰጡ ከልብ እናመሰግናለን 🙏

#ፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል
#ፈረስ_ያደርሳል
5,410007
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

০৮ অক্টো, ২০২৬, ১২:৪০

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች_ከፈረስ_ጋር_ሲሰሩ_ሁሌም_አሸናፊ_ኖት💪

💬 በየቀኑ ከራስዎ ጋር ብቻ ተወዳድረው እያሸነፉ በሽልማት የሚንበሸበሹበትን ዕድል በፈረስ የዕለታዊ ግብ ገፅታ አቅርበንልዎታል👌

✅ በቀን "15" እና ከዚያ በላይ ጉዞዎችን ብቻ በማጠናቀቅ እና መደበኛ ስራዎን ተግተው በመስራት የራስዎን ገቢ እያሳደጉ ጎን ለጎን ደግሞ በስኬት ላጠናቀቋቸው ጉዞዎች በየቀኑ እስከ 350 የፈረስ ማይልስ፤ በየሳምንቱ እስከ 2400 ማይልስ እንዲሁም በየወሩ እስከ 10,000 የፈረስ ማይልስ ተሸላሚ ይሁኑ!!!

ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው👌

#በየቀኑ_አዲስ_ግብ!!  #አዲስ_ሽልማት!!  #በፈረስ_ብቻ!! 💵

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
4,450003
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

০৭ অক্টো, ২০২৬, ১৮:৪৯

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

🔔 ፈረስ ለቤተሰቦቹ የሚያስተላልፋቸውን የደህንነት እና የጥንቃቄ መልዕክቶች፣  በፈረስ መተግበሪያ ላይ ስለተካተቱ አዳዲስ እና ጠቃሚ ገፅታዎች  እንዲሁም በስራው ላይ ስለሚኖሩ የተለያዩ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል፤  የፕሮፋይል👤 ምልክቱን ተጭነው ከሚመጣልዎት አማራጮች ውስጥ  "ማሳወቂያዎች"  (Notifications) ላይ በመግባት ይከታተሉ።

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
3,960003
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

০৫ অক্টো, ২০২৬, ১২:২৪

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

📲 ያለ ምንም የስልክ ጥሪ ወደ ደንበኛዎ መነሻ አድራሻ ለመሄድ Auto Navigation" ገፅታን በመጠቀም ከደንበኞችዎ ጋር ይገናኙ! ⏰

✅ ጥሪዎችን ከተቀበሉ በኋላ የፈረስ መተግበሪያ የ "Auto Navigation" ገፅታን በመጠቀም ያለምንም ስልክ ጥሪ ግንኙነት ደንበኞች ወዳሉበት ትክክለኛ አቅጣጫ በመሄድ ጊዜዎትን ሳያባክኑ ያለ ምንም እንግልት ከደንበኞችዎ ጋር ይገናኙ!

✅በተጨማሪም ደንበኞችዎን አግኝተው ጉዞውን ካስጀመሩ በኋላ በድጋሜ የ Navigation key ተጭነው ሲገቡ ለደንበኞችዎ መዳረሻ አጭር እና አቋራጭ መንገዶችን እንዲሁም ከትራፊክ መጨናነቅ ነፃ የሆኑ አማራጭ መንገዶችን በመመልከት ስራዎን በተሳለጠ ሁኔታ እንዲያከናውኑ ያግዝዎታል።👌

🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍

@Deskdigitalmarketing1

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
4,790003
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

০৩ অক্টো, ২০২৬, ১৫:১৩

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎

💬 በፈረስ መተግበሪያ ላይ ከፍተኛ የስራ ፍሰት ያለባቸውን አካባቢዎች በቀላሉ ለመለየት የሚያስችልዎ ዘመናዊ ገፅታ መኖሩን ያውቃሉ?

🟢 በቀላሉ በስተቀኝ በኩል ከሚገኙ የመተግበሪያ ገፅታ አማራጭዎች ውስጥ የ 📌 ምልክቱን ተጭነው ከፍተኛ የስራ ፍሰት ያለባቸውን አካባቢዎች (Heatmap) በመመልከት እና በካርታው ላይ በአረንጓዴ ነጠብጣብ ወደሚያሳይዎት አካባቢዎች በመጠጋት ሁሌም እራስዎን ለስራ ዝግጁ ያድርጉ፡፡

#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው💪

🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
5,440006
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

০২ অক্টো, ২০২৬, ১১:৪৯

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

🎯 ዕለታዊ ግብዎትን ለማሳካት ምን ያህል ጉዞዎች ይቀርዎታል❓

#በአንድ_ድንጋይ_ሁለት_ወፍ👌 እርስዎ ተግተው በመስራት የራስዎን ገቢ እያሳደጉ ጎን ለጎን ደግሞ በስኬት ላጠናቀቋቸው ጉዞዎች በሽልማት ይንበሽበሹ🎁

#ከፈረስ_ጋር_ተግተው_የሚሰሩ_ሁሌም_ይሸለማሉ👍

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
5,510005
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১০ সেপ, ২০২৬, ১৮:২৮

Photo
🌼Celebrating Partnership.✨Celebrating New Beginnings.🌼

🌟To our amazing corporate partners, thank you for your continued trust, support, and collaboration with Feres. 🤝⭐️

🌼 As we welcome another Ethiopian New Year, we wish you and your team a year filled with growth, success, prosperity, and new opportunities.⭐️

🌼 Happy New Year from Feres! 🌼

✨ Thank you for choosing Feres. 🙏

#Feres #Partnership #Gratitude #HappyNewYear #Enkutatash #GrowingTogether✨
697002
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১০ সেপ, ২০২৬, ১৮:২৮

Photo
🌼Celebrating Partnership.✨Celebrating New Beginnings.🌼

🌟To our amazing corporate partners, thank you for your continued trust, support, and collaboration with Feres. 🤝⭐️

🌼 As we welcome another Ethiopian New Year, we wish you and your team a year filled with growth, success, prosperity, and new opportunities.⭐️

🌼 Happy New Year from Feres! 🌼

✨ Thank you for choosing Feres. 🙏

#Feres #Partnership #Gratitude #HappyNewYear #Enkutatash #GrowingTogether✨
698002
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১০ সেপ, ২০২৬, ১৮:২৮

Photo
🌼Celebrating Partnership.✨Celebrating New Beginnings.🌼

🌟To our amazing corporate partners, thank you for your continued trust, support, and collaboration with Feres. 🤝⭐️

🌼 As we welcome another Ethiopian New Year, we wish you and your team a year filled with growth, success, prosperity, and new opportunities.⭐️

🌼 Happy New Year from Feres! 🌼

✨ Thank you for choosing Feres. 🙏

#Feres #Partnership #Gratitude #HappyNewYear #Enkutatash #GrowingTogether✨
852002
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১০ সেপ, ২০২৬, ১৮:২৮

Photo
🌼Celebrating Partnership.✨Celebrating New Beginnings.🌼

🌟To our amazing corporate partners, thank you for your continued trust, support, and collaboration with Feres. 🤝⭐️

🌼 As we welcome another Ethiopian New Year, we wish you and your team a year filled with growth, success, prosperity, and new opportunities.⭐️

🌼 Happy New Year from Feres! 🌼

✨ Thank you for choosing Feres. 🙏

#Feres #Partnership #Gratitude #HappyNewYear #Enkutatash #GrowingTogether✨
1,060002
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১০ সেপ, ২০২৬, ১৮:২৮

Photo
🌼📱መኪናዎትን በፈረስ ክላሲክ ያስመዝግቡ ገቢዎን ያሳድጉ !🎉🌼

🌼🟢ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ፈረስ ክላሲክ የተሻለ ገቢ፣ የተሻለ ቴክኖሎጂ  ፣ እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን እንደዚሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ።🌼

🌼✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
1,490002
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১০ সেপ, ২০২৬, ১৮:২৮

Photo
🎉🌼የበዓል ጥሪዎችን ያስተናግዱ ገቢዎን ያስተናግዱ ! 🌼🎉

🌼🟢ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት በርካታ ጥሪዎችን በማስተናገድ የተሻለ ገቢ፣ የተሻለ ቴክኖሎጂ ፣ እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን እንደዚሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ።💫

✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
1,930009
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

১০ সেপ, ২০২৬, ১৮:২৮

Photo
#ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎

🌼#በፈረስ_ሁሌም_ስራ_አለ!!! 🌼✨

✅ በርካታ ጥሪዎችን በቅልጥፍና በማስተናገድ ለውድ አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ ፍትሃዊ የስራ ስርጭትን በማድረግ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ ከፍተኛ የስራ ጥሪን በማቅረብ የቤተሰቦቹን ገቢ በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛል።💰💰💰

🌼ፈረስ 🐎 🟰 24/7 የማይቋረጥ የስራ ጥሪ📱🌼

ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌

💬 እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት #በፈረስ_ብቻ!!! 💪🐎

#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል
2,520002
FERESሰኞች INFO 📢 logo
FERESሰኞች INFO 📢

২৬ আগ, ২০২৬, ১২:১৭

Photo
ገቢዎትን ማሳደግ ይፈልጋሉ ?

ፈረስ ቤዚክ 30% ዳይናሚክ

📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸

🚘 ፈረስ ቤዚክ በመስራት ገቢዎትን ያሳድጉ ፣ የተሻለ ቴክኖሎጂ  ፣ እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን እንዲሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ።


✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌

#ፈረስ_ይለያል💯   
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
2,860006

Showing 30 of 69 posts

রেটিং

লগইন প্রয়োজন

Frequently Asked Questions

FERESሰኞች INFO 📢 টেলিগ্রাম চ্যানেল কী বিষয়ে?+

FERESሰኞች INFO 📢 (@feresdriversinfo) tgdio-এ দেশি ক্যাটাগরিতে তালিকাভুক্ত একটি টেলিগ্রাম চ্যানেল। র‍্যাঙ্কিং, রেটিং, রিভিউ ও সাম্প্রতিক পোস্ট দেখে সাবস্ক্রাইব করার আগে সিদ্ধান্ত নিন। এখন tgdio-এ প্রায় ২৫,৮১৭ সাবস্ক্রাইবার আছে।

আমি কীভাবে FERESሰኞች INFO 📢 (@feresdriversinfo) জয়েন করব?+

tgdio-এ চ্যানেল প্রোফাইল খুলে Join / Open in Telegram দিয়ে @feresdriversinfo-এ বিনামূল্যে সাবস্ক্রাইব করুন।

FERESሰኞች INFO 📢 কি ভালো দেশি চ্যানেল?+

tgdio-এ জয়েনের আগে FERESሰኞች INFO 📢-এর রেটিং, রিভিউ, র‍্যাঙ্কিং ও পোস্ট দেখুন। এখন tgdio-এ প্রায় ২৫,৮১৭ সাবস্ক্রাইবার আছে। একই দেশি চ্যানেলের সাথে তুলনা করুন।

FERESሰኞች INFO 📢-এর স্ট্যাটস ও পোস্ট কোথায় দেখব?+

tgdio-এ @feresdriversinfo পেজ খুলুন — সাবস্ক্রাইবার স্ট্যাটস, র‍্যাঙ্কিং, রেটিং ও পোস্ট। Stats লিঙ্ক দিয়ে গ্রোথ চার্ট দেখুন।